(መሠረት ሚድያ)- በሀገረ አሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲ ከተማ የተመሰረተውና ለትርፍ ያልተቋቋመው ኖቫ ኮኔክሽን የሚያዘጋጀው የ2025 አፍሪካ ኢምፓክት አዋርድ የዘንድሮ የክብር ተሸላሚዎች ታውቀዋል።
ዘንድሮ በአሜሪካ በሚካሄደው የአፍሪካ ኢምፓክት አዋርድ ተሸላሚዎች ይፋ…