(መሠረት ሚድያ)- ሰሞኑን የጤና ባለሙያዎች በመላው ኢትዮጵያ እያካሄዱት ካለው የስራ ማቆም አድማ ጋር በተያያዘ ግንቦት 6, 2017 ዓ/ም የቢቢሲ 'Focus on Africa' ፕሮግራም ላይ በመቅረብ ጥያቄዎቻቸውን ያብራራችው ዶ/ር ማህሌት ጉዕሽን ጨምሮ በርካታ የጤና ባለሙያዎች መታሰራቸው ይታወሳል።
ቢቢሲ ላይ በመቅረብ ቃለ መጠይቅ ያረገችውን ዶ/ር ማህሌት ጉዕሽን ጨምሮ…