12 Comments
User's avatar
Tsega's avatar

በጣም አሪፍ ሃሳብ ነው።ስጋት ግን አለኝ፡እሱም ምንድን ነው መንግስት እንደዚህ አይነት ነገሮችን

ሲካሄዱ ተቀምጦ አያይም።ስለዚህ አላማውን ያሳካ እንቅስቃሴ እንዲሆን ጥንቃቄ ያስገልገዋል።ካልሆነ ግን እዛው በተቃውሞ ተጀምሮ የድጋፍ ትእይንት ሆኖ የመጠናቀቅ እድል አለው።

dereje alemu's avatar

ምርጥ ሃሳብ ነው 🖋️

Suraje Lolaso's avatar

እንግዲህ እያዩ ለማይታየቸው ምንም ማድረግ አይቻልም ። ዓይናቸው ከመሰወሩም በላይ የሃሳብ ድርቀት አለባቸው ። ስለዚህ በእንደዚህ ዓይነቱ ጋር እንዴት መግባባት ይቻላል? ባይሆን ዓይናችሁ እየቀላ ኢትዮጵያ ብልፅግናዋን ታረጋግጣለች!! በባለ ራዕው ክቡር ዶክተር ዐቢይ አህመድ መሪነት!! የፖለቲካ ስልጣን ስናፊቃችሁ ውሎ ያድራል! ዘመን ዘመንን እየተካ እንዲሁ እንደጮኃችሁ !!!!

Gizachew's avatar

መንግሥት ሞኝ ይመስላችኋል ግንቦት 29 ስሆን internet ያጠፋል አለቀ ።

Suraje Lolaso's avatar

ምን ለማምጣት? የሌላ ሀገር ዜጋ ከሆንክ እኮ በቃ!! አብቅቶልሃል!! በኢትዮጵያ የፖለቲካም ጉዳይ የሚያገባህ ነገር የለም!! አገራችን ሁለንታናዊ ብልፅግናዋን ለማረጋገጥ ብሎም ለመጪው ትውልድ የበለፀገች ኢትዮጵያን ለማውረስ ሩቅ አሳቢና ብሩህ የሆነ መሪ አግኝታለች! ከአሁን በኃላ ጆሮ የሚሰጣችሁ ዬለም! በአገራችን በሁሉም መስክ እየተመዘገበ ያለው ለውጥና ዕድገት ስያንገበግባችሁ! በየጊዜው ስልት እየቀየራችሁ አትወራጩ ባይሆን በላችሁበት የራሳችሁን ኑሮ ለማሸነፍ ብትጣጣሩ ይሻላል!!

User's avatar
Comment removed
May 20, 2025
Comment removed
Suraje Lolaso's avatar

ሰባት አመታት አስቆጠርን እኮ!! በለውጥ ጎዳና!! ገና ከእንቅልፍ አልነቃችሁም!!

Alene Bekalu Tesfaye's avatar

በጣም ጥሩና የሚበረታታ ሃሳብ ነው !

Kenboni Ketema Hordofa's avatar

አንድ በሔር በዛር ጨፍጭፈን እንጅ በሌላ መንገድ ስልጣን አይገኝም በሚል የሚያምን ቡድኑ በዚህ ሀሳብ ይስማማል ብለው ነው ወይስ እዛ ደግሞ ሌላ የበሔር እልቅት ልፈጽሙ ነው፡፡

Kenboni Ketema Hordofa's avatar

አንድ በሔር በዛር ጨፍጭፈን እንጅ በሌላ መንገድ ስልጣን አይገኝም በሚል የሚያምን ቡድኑ በዚህ ሀሳብ ይስማማል ብለው ነው ወይስ እዛ ደግሞ ሌላ የበሔር እልቅት ልፈጽሙ ነው፡፡

Ermias Gashaw's avatar

ምርጥ ሀሳብ ነው።