(መሠረት ሚድያ)- ሚድያችን የዛሬ ሳምንት ህዳር 3/2018 ዓ.ም ባወጣው አንድ ሰፊ ዘገባ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የምግብና መድሀኒት ባለስልጣን ውስጥ ያሉ አንዳንድ ሙሰኛ ሰራተኞች ለጤና ባለሙያዎች ምዝገባና የሙያ ስራ ፈቃድ ለመስጠት እና ለማደስ ከ50 ሺህ እስከ 100 ሺህ ብር ጉቦ እየተቀበሉ መሆኑን አጋልጦ ነበር (የዜናው ሊንክ: https://tinyurl.com/93bbkpwx)
ሚድያችን በከተማ አስተዳደሩ የምግብና መድሀኒት ባለስልጣን ውስጥ ያለውን…