(መሠረት ሚድያ)- በሱዳን እና በኢትዮጵያ መካከል ያለው ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ታይቶ በማይታወቅ መልኩ እየተበላሸ የመጣ ሲሆን፣ ትናንት ሰኞ በካርቱም ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ላይ የተፈጸመውን የድሮን ጥቃት ተከትሎ የቃላት ጦርነቱ ከፍ ወዳለ ደረጃ ተሸጋግሯል።
"ከባህር ዳር የተነሱ የኢትዮጵያ እና የኤምሬትሶች ድሮኖች ካርቱም ላይ…