(መሠረት ሚድያ)- የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ከስደተኞች ጋር በተያያዘ ሊነሳ የሚችለዉን የደህንነት ስጋት ለመቀነስ ያስችል ዘንድ የጥገኝነት ጠያቂዎች የሚያቀርቡትን የእዉቅና ጥያቄ የጸጥታ ማጣራት (security screening) እና የዜግነት ማጣራት (ationality screening) በማከናወን ምዝገባ ያካሂዳል።
ከሶማሊያ እና ኤርትራ ስደተኞች ከፍተኛ ገንዘብ በህገወጥ መልኩ በመቀበል…