(መሠረት ሚድያ)- በጅቡቲ የባሕር ዳርቻ ከ300 በላይ ስደተኞችን ጭና ስትጓዝ የነበረች ጀልባ በመስመጧ ምክንያት ሕፃናትን ጨምሮ ቢያንስ የ139 ሰዎች ሕይወት ማለፉን ዓለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት (IOM) ዛሬ አስታውቋል።
በጅቡቲ የባሕር ዳርቻ በደረሰ የጀልባ መስመጥ አደጋ 139 ሰዎች…