(መሠረት ሚድያ)- ከሰሞኑ በጋሞ ዞን ጋጮ ባባ ወረዳ ማዞ ዶይሻ ቀበሌ በደረሰ ድንገተኛ አደጋ የ102 ወገኖቻችን ህይወት ማለፉን እንዲሁም እስካሁን የ52 ሰዎች አስከሬን መገኘቱን የዞኑ ኮሚኒኬሽን ቢሮ ዛሬ አስታውቋል።
በጋሞ ዞን ጋጮ ባባ ወረዳ ውስጥ በተከሰተው የመሬት ናዳ ህይወታቸው…