(መሠረት ሚድያ)- በእነ ዶክተር ወንደሰን አሰፋ፣ መስከረም አበራ፣ ጎበዜ ሲሳይ፣ ዳዊት በጋሻው እና ገነት አስማማው መዝገብ ስር የሚገኙ አስራ ስድስት ተከሳሾች ለፍርድ ቤት በላኩት አዲስ አቤቱታ "የብልፅግና መንግሥት ባለስልጣናት በፍትሕ ሥርዓቱ ውስጥ በግልፅ እጃቸውን በማስገባት ለሞት ቅጣት እያዘጋጁን ነው” ማለታቸውን ሚድያችን ሰምቷል።
“ጉዳያችን እየታየ ያለው በፍርድ ቤት ሳይሆን በፖለቲከኞች ጠረጴዛ…