4 Comments
User's avatar
Baruch Espinoza's avatar

አባ ገ/ሃና አልፈው ሲሄዱ አንድ ትልቅ የጤፍ ክምር ያዩና የማነው ብለው ሲጠይቁ

የአያ እንቶኔ ይሏቸዋል።

"ክምሩ የአምና/last year/ ካልሆነ ግሩም ነው" አሉ ይባላል!

የአምና ማለት ባለቤቱ ተቸግሮ የክምሩን ያክል ተበድሮ በልቱዋል! ምርቱ ሲወቃ ሙሉ በሙሉ እዳውን ለመክፈል ነው የሚውለው! የእሱ አይደለም ማለት ነው።

ኢትዮጵያን የአምና አድርገዋታል! ተሸጣ ተጠጥቶባታል!

Baruch Espinoza's avatar

ኮሚክ ነች😂

አስተያቱ የጸሃፊውን ብቻ ያንጸባርቃል

ጸሃፊው ማነው? ስም የለም

እናማ ጸሃፊው እሱ እራሱ ነው

Begashaw Mamo's avatar

ያውም በብልፅግና ዘመን ሰላም ይናፍቀኛል

ምናልባት ሕሊና ቢስ ካድሬ እና ሆድ አደር አጎብዳጂ

ብቻ ነው ሰላም ብሎ ለልጁ ስም የሚያወጣው በዘመነ ብልፅግና

ስባሪ ብዕሮች's avatar

የምትሰሩት የምርመራ ዘገባ ከኢትዮጵያ ህግ ጋር የተጣጣመ ቢሆን ከዛ ባለፈ ይበል የሚያስብል ነው