(መሠረት ሚድያ)- በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ባለው ሰፊ የኮሪደር ልማት ፕሮጀክት ምክንያት ከአርባ ዓመታት በላይ ከኖሩበት የታሪክና የማህበራዊ ትስስር ማዕከል ከነበረው ካዛንችስ አካባቢ በአንድ ቀን አጭር ማስጠንቀቂያ የተፈናቀሉ ነዋሪዎች ያሉበትን ሁኔታ መሠረት ሚድያ ቃኝቷል።
በኮሪደር ልማት ከካዛንችስ ወደ ቃሊቲ ወርቁ ሰፈር የተወሰዱ ዜጎችን ምን…