#YouTube በሳምንት አንድ ቀን አርብ ዕለት በዩትዩብ የምናቀርበው መረጃ ቪድዮ ተለቋል፣ ይከታተሉ
• ግብፅ የኤርትራን አሰብ ወደብ እና የጅቡቲን ዶራሌ ወደብ ለማልማት መስማማቷ ይፋ መሆኑን ተከትሎ ኢትዮጵያ የጅቡቲ አምባሳደርን ዛሬ ጠርታ አነጋገረች
• ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ (ሜቴክ) ለመሠረት ሚድያ ዘገባ ምላሽ ሰጠ፣ የጎማ ስርቆት ጉዳይ ለፖሊስ ሪፖርት ተደርጎ የህግ ክትትል እየተደረገበት እንደሚገኝ አረገጠ
• የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር 'ምጥጥን' በሚል አዲስ አሰራር 40 ፐርሰንት የሚሆነውን ሰራተኛ ከስራ እየቀነሰ መሆኑ ታወቀ
• በጋምቤላ ክልል ኢታንግ ልዩ ወረዳ የሚገኝ የንፁህ መጠጥ ውሀ መስመር በታጣቂዎች በመቆረጡ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች አደጋ ላይ ናቸው
• ካሜራ የተገጠመላቸው ገቢ ሰብሳቢዎች 11 ሰዓት ላይ ካሜራ ለቢሯቸው ካስረከቡ በኋላ ድጋሜ በመውጣት ዘረፋ ላይ እየተሰማሩ ነው
• ፓርላማ ውስጥ ያሉ አንዳንድ የመንግስት ተጠሪዎችና የፅህፈት ቤት ሀላፊዎች በውጭ ጉዞ ስም የሚቀበሉት የአየር ትኬት ላይ ማጭበርበር እየፈጸሙ ነው ተባለ
• ለጥይት መግዣ እና ለብልፅግና ፓርቲ ህንፃ ግንባታ የሚል አዲስ አስገዳጅ የህዝብ መዋጮ በበርካታ ቦታዎች ተጀመረ
Link: https://youtu.be/MY4fGNoWLPo?si=rVHGZpPQwW_Aal7-


