#YouTube በአሜሪካ አዳዲስ የኢሚግሬሽን ጉዳዮች ዙርያ በሀገሪቱ በህግ ማማከር ከሚሰሩ ጠበቃ ጋር የተደረገ ውይይት
ከሰሞኑ የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ አስተዳደር በኢሚግሬሽን ዙርያ አዳዲስ ለውጦችን ማድረጉን ወይም ሊያደርግ ማሰቡን እያስታወቀ ይገኛል። ታድያ ይህ ለውጥ ለኢትዮጵያውያን እና ለትውልደ ኢትዮጵያውያን ምን ይዞ ይመጣ ይሆን? በዚህ ዙርያ የመሠረት ሚድያ ባልደረባ ጋዜጠኛ ኤልያስ መሠረት በአሜሪካን ሀገር የኢሚግሬሽን የህግ ባለሙያ ከሆነው ጠበቃ ሙሉአለም ጌታቸው ጋር ሰፋ ያለ ውይይት አርጓል፣ ይከታተሉት ⤵️



