ከአማዞን የሸመተውን Walkie-Talkie ይዞ ቦሌ አየር ማረፊያ የተገኘው ካናዳዊ ምን ገጠመው?
(መሠረት ሚድያ)- በካናዳ ኪችነር ከተማ፣ ኦንታሪዮ ግዛት ነዋሪ የሆነው ግለሰብ መጋቢት 2017 ዓ.ም ወደ አዲስ አበባ ቦሌ አየር ማረፊያ ጉዞ ከመጀመሩ በፊት አንዳንድ እቃዎች ሲገዛዛ ቆይቷል።
የደቡብ ሱዳን ተወላጅ ሆኖ ካናዳዊ ዜግነት ያለው ፒተር ፓል ጆላ የተባለው ግለሰብ ከሸመታቸው እቃዎች ውስጥ ደግሞ ማንም …



