Meseret Media

Meseret Media

ጠ/ሚር አብይ አህመድ በደቡብ አፍሪካ በሚካሄደው የG20 ሀገራት ስብሰባ ላይ ግብዣ ቀርቦላቸው ለመገኘት ወደ ጆሀንስበርግ ማቅናታቸው ታወ

Meseret Media's avatar
Meseret Media
Nov 20, 2025
∙ Paid

(መሠረት ሚድያ)- በመጪው ቅዳሜ እና እሁድ በደቡብ አፍሪካ፣ ጆሀንስበርግ በሚካሄደው የ G20 ሀገራት ስብሰባ ላይ ለመገኘት ጠ/ሚር አብይ አህመድ ዛሬ ከሰዓት ወደ ስፍራው ማቅናታቸውን ሚድያችን ሰምቷል።

"አንድነት፣ እኩልነት እና ዘላቂነት" በሚል መርህ በሚካሄደው ስብሰባ ላይ ስለ ኢኮኖሚ እድገት እና የፋይናንስ …

User's avatar

Continue reading this post for free, courtesy of Meseret Media.

Or purchase a paid subscription.
© 2026 Meseret Media · Privacy ∙ Terms ∙ Collection notice
Start your SubstackGet the app
Substack is the home for great culture