በብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት አንዳንድ ሰራተኞች ላይ በቅርቡ የተጣለው የጥቅማ ጥቅም ቅነሳና የአበል መቋረጥ በሰራተኞች ዘንድ ከፍተኛ ቅሬታን አስነሳ
(መሠረት ሚድያ)- በብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት (NISS) ውስጥ በልዩ ኦፕሬሽን ዋና መምሪያ ስር የሚሰሩ ሰራተኞች በተቋሙ ውስጥ የሚታየውን የጥቅማ ጥቅም መቋረጥና የደመወዝ ቅነሳ ለመሠረት ሚዲያ አስረዱ።
እነዚህ ሰራተኞች ማንነታቸውን ለማረጋገጥ የሚያስችል የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት መታወቂያቸ…


