ለልጆቻቸው ደብተር መግዣ የሚሆን ገንዘብ ዝቅተኛ ኑሮ ከሚኖሩ ነዋሪዎች በግዴታ የሚሰበስቡት የከተማ አመራሮች
(መሠረት ሚድያ)- በሸገር ከተማ፣ በክልሎች እንዲሁም በአንዳንድ የአዲስ አበባ ክፍለ ከተሞች ውስጥ በርካታ ዜጎች ከሰሞኑ 'ወቅታዊ' ለተባሉ ጉዳዮች ብር በግዴታ አዋጡ እየተባሉ መሆኑን መዘገባችን ይታወሳል።
ከዚህም መሀል ለቀይ መስቀል፣ ለሚሊሺያ ደሞዝ፣ ለብልፅግና ፅህፈት ቤት ግንባታ፣ ለእግር ኳስ ክለብ ወዘተ እ…



