Meseret Media

Meseret Media

ወደ ትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ ዛሬ ጠዋት በከፊል ተጀመረ

Meseret Media's avatar
Meseret Media
Feb 03, 2026
∙ Paid

(መሠረት ሚድያ)- ካሳለፍነው ረቡዕ፣ ጥር 20/2018 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ትግራይ ክልል የሚደረጉ በረራዎች ሙሉ በሙሉ ተቋርጠው እንደነበር መዘገባችን ይታወሳል።

በረራው የተሰረዘው "ከበላይ አካል በመጣ ትዕዛዝ ነው" ያሉ ስማቸው እንዳይጠቀስ የጠየቁ አንድ ጉዳዩን የሚያውቁ የመረጃ ምንጫችን ስረዛው ከአየር ፀባይ ጋር…

User's avatar

Continue reading this post for free, courtesy of Meseret Media.

Or purchase a paid subscription.
© 2026 Meseret Media · Privacy ∙ Terms ∙ Collection notice
Start your SubstackGet the app
Substack is the home for great culture