አሜሪካ እና ኢትዮጵያ በቅርቡ የተፈራረሙት ሰነድ የኢትዮጵያውያንን የግል የጤና መረጃ ለአሜሪካ መንግስት አሳልፎ መስጠትን እንደሚያካትት ይፋ ሆነ Meseret MediaJan 20, 2026∙ Paid3Share(መሠረት ሚድያ)- ታህሳስ 15 ቀን 2018 ዓ.ም በሁሉም መንግስታዊ የሚድያ ተቋማት ተደጋግሞ የተላለፈ አንድ መረጃ ነበር፣ እሱም ኢትዮጵያ እና አሜሪካ የ1 ቢሊዮን ዶላር (ከ154 ቢልዮን ብር በላይ) የጤና ትብብር መፈራረማቸው ነበር። በዚህ ዘገባ ላይ እንደተገለፀው ለአምስት አመት የሚቆየው በዚህ ስምምነት አሜሪ…Continue reading this post for free, courtesy of Meseret Media.Claim my free postOr purchase a paid subscription.Previous