(መሠረት ሚድያ)- ከሰሞኑ አንዳንድ የማህበራዊ ትስስር ገፆች አሁን ላይ በእስር ላይ የሚገኙ ፖለቲከኞችን፣ ጋዜጠኞችን እና ምሁራንን ጨምሮ ሌሎች የፖለቲካ እስረኞች በመንግስት ምህረት ተደርጎላቸው ሊፈቱ እንደሆነ የሚገልፁ መረጃዎች ሲያሰራጩ ነበር።
እውቅ የፖለቲካ እስረኞች ጉዳያቸው ፖለቲካዊ መፍትሄ አግኝቶ ከእስር…