(መሠረት ሚድያ)- የአለምን የንግድ ስርዐት እያናጋ የሚገኘው እና ኢራንን በአንድ በኩል፣ እስራኤልን እና አሜሪካን በሌላ በኩል ያሰለፈው ጦርነት እና ወታደራዊ ፍጥጫ አሁንም እንደቀጠለ ይገኛል።
ከጥቂት ሰዓታት በፊት አሜሪካ አንድ የኢራን ግዙፍ መርከብን ኦማን አቅራቢያ በቁጥጥር ስር ማዋሏ ከሰሞኑ ጋብ ያለውን ጦር…