ዋግ ኽምራ ላይ በቅርቡ 'በስህተት' በተፈፀመ የድሮን ጥቃት ህይወታቸው ባለፈ ሚሊሻዎች ስም አዲስ መንደር ሊገነባ መሆኑን ታወቀ Meseret MediaJan 29, 2026∙ PaidShare(መሠረት ሚድያ)- በአማራ ክልል ዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ስብሰባ ላይ በነበሩ የመንግስት ሚሊሻ አባላት ላይ በተፈጸመ የድሮን ጥቃት ቢያንስ 36 ሰዎች እንደተገደሉ የተለያዩ መረጃዎች ባለፉት ጥቂት ቀናት ሲወጡ ቆይተዋል። ቢቢሲ አንድ የሰሃላ ሰየምት ወረዳ አመራር፣ የጤና ባለሙያ እና ነዋሪዎችን አነጋግሮ በሰ…Continue reading this post for free, courtesy of Meseret Media.Claim my free postOr purchase a paid subscription.Previous