(መሠረት ሚድያ)- የዛሬ ሰባት አመት ገደማ ህይወቱን እስር ቤት ውስጥ እንዳለ እንዳጠፋ የሚታመነው ቱጃሩ አሜሪካዊ የፋይናንስ ሰው፣ እንዲሁም የጾታ ጥቃት ህፃናት ላይ ጭምር በመፈፀም ወንጀል ተከሶ የነበረው ጄፍሪ ኤፕስታይን አሜሪካ ውስጥ እንዲሁም በአለም ዙርያ አነጋጋሪ መሆኑን ቀጥሏል።
ኮንግረስ ሁሉም የኤፕስታይ…