Meseret Media

Meseret Media

ሆቴሉን ሊያስመርቅ እየተዘጋጀ የነበረው አርቲስት መታሰሩ ተሰማ

Meseret Media's avatar
Meseret Media
Jun 05, 2025
∙ Paid

(መሠረት ሚድያ)- በቅርብ ወራት በርካታ ዜጎች አዲስ አበባን ጨምሮ ከተለያዩ ቦታዎች 'በወቅታዊ ጉዳይ' እየተባሉ እየታሰሩ፣ አንዳንዶቹም የተያዙበት ቦታ ሳይታወቅ ሳምንታት እና ወራት እየተቆጠረ እንደሚገኝ ይታወቃል።

ከሰሞኑ ከአዲስ አበባ የደረሰን መረጃ እንደሚጠቁመው አንድ አርቲስት ሆቴሉን በደብረ ብርሀን ከተማ …

User's avatar

Continue reading this post for free, courtesy of Meseret Media.

Or purchase a paid subscription.
© 2026 Meseret Media · Privacy ∙ Terms ∙ Collection notice
Start your SubstackGet the app
Substack is the home for great culture