(መሠረት ሚድያ)- ከሰሞኑ ከጋምቤላ ክልል በተደጋጋሚ ለሚድያችን ከሚደርሱ ጉዳዮች አንዱ በንፁሀን ዜጎች ላይ ያነጣጠሩ ጥቃቶች ይገኙበታል።
ሚድያችን ይህ ጥቃት ለምን እንደሚፈፀም፣ ማን እንደሚፈፅመው እና መቼ እንደተፈፀመ በጋምቤላ ከተማ የሚገኙ ነዋሪዎችን አነጋግሯል።
አንድ የመንግስት ስራ የሚሰሩ የከተማው ነዋሪ …