'በረከት ገበሬዋ' ለእስር የተዳረገችበት ምክንያት ምንድነው? ዝርዝሩን ይዘናል Meseret MediaDec 10, 2025∙ Paid212Share(መሠረት ሚድያ)- ከቅርብ ግዜ ወዲህ ስማቸው በመደበኛው ሚድያ እና በማህበራዊ ሚድያ ገዝፎ ከወጡ ባለሀብቶች መሀል በቅፅል ስሟ 'በረከት ገበሬዋ'፣ ሙሉ ስሟ ደግሞ በረከት ወርቁ አደራ በመባል የምትታወቀው ግለሰብ ትገኝበታለች። በረከት ወርቁ አደራግለሰቧ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድን አስመልክቶ ከጥቂት ወራት በ…Continue reading this post for free, courtesy of Meseret Media.Claim my free postOr purchase a paid subscription.PreviousNext