የህዳሴ ግድብን መስከረም ወር ላይ 'አለምን በሚያነጋግር ድምቀት' ለመመረቅ መንግስት ዝግጅት መጀመሩ ተሰማMeseret MediaMay 19, 2025∙ Paid131Shareየህዳሴ ግድብ(መሠረት ሚድያ)- የአፍሪካ ግዙፉ የሀይድሮ ኤሌክትሪክ የሀይል ማመንጫ ግድብ በመጪው 2018 ዓ/ም መስከረም ወረ መጨረሻ ገደማ በይፋ ተጠናቆ ይመረቃል ተብሎ ይጠበቃል። የዛሬ 14 አመት ግንባታው ተጀምሮ ከአመታት መዘግየት እና ተጨማሪ ቢልየን ብሮች ከጠየቀ በኋላ መዳረሻው ላይ የደረሰው ግዙፉ ፕሮጀክት…Continue reading this post for free, courtesy of Meseret Media.Claim my free postOr purchase a paid subscription.PreviousNext