(መሠረት ሚድያ)- ኢትዮጵያ እ.አ.አ በ2023 የዩሮ ቦንድ ክፍያ መፈፀም አለመቻሏ በበርካታ አስርት አመታት ውስጥ የመጀመርያዋ የአፍሪካ ሀገር ሆኗ የአለም አቀፍ መድረኮች መነጋገርያ ሆና ነበር።
ከዛ ወዲህ የኢትዮጵያ መንግስት በአይ ኤም ኤፍ (IMF) በሚደገፈው የኢኮኖሚ ሪፎርም እየታገዘ የውጭ ብድሩን ለማሸጋሸግ…