በታክሲ ተራዎች ላይ ከትናንት ጀምሮ የሚታየው የፀጥታ አካላት ስምሪት ምንድን ነው?
(መሠረት ሚድያ)- በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ የህዝብ አገልግሎት የሚሰጡ ተርሚኖሎችን በአዲስ አሰራርና አደረጃጀት ለማስተዳደር መንግስት እንዳሰበ መረጃዎች ከሰሞኑ ሲወጡ ነበር።
ይህን ተከትሎ ከስራ ቦታችን ልንባረር ነው፣ አዳዲስ የመንግስት ካድሬዎች ስራችንን ሊቀሙን ነው እና ሌሎች ስጋቶች በታክሲ ተራ አስከባሪዎች…



