(መሠረት ሚድያ)- ከሰሞኑ የብዙዎች መነጋገርያ ሆኖ የሰነበተው እና በሬውተርስ የዜና ወኪል ይፋ የተደረገው የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ኢትዮጵያ ውስጥ በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል የገነባችው ግዙፍ ወታደራዊ ካምፕ ጉዳይ አሁንም አነጋጋሪ ሆኖ ቀጥሏል።
ሬውተርስ በዘገባው በኤምሬትስ ወጪ የተገነባው እና ለሱዳን ፈጣን ሀይ…