ኢሚግሬሽን በመሠረት ሚድያ የምርመራ ዘገባ የተጋለጠውን ዌብሳይቱን ከናካቴው ሊዘጋ መሆኑ ታወቀ
(መሠረት ሚድያ)- የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት ብዙዎችን ሲያጉላላ፣ ለአላስፈላጊ የጉቦ ክፍያ ሲዳርግ እና ሲያማርር የነበረውን ድረ-ገፅ (website) ከናካቴው ዘግቶ ሌላ አዲስ ዌብሳይት ስራ ላይ ሊያውል መሆኑ ታውቋል።
የተቋሙ አንዳንድ አድሚኖች ከደላላዎች ጋር በመሆን ሲፈፅሙት የነበረው ህገ-ወጥ ተግባር…



