"እድሮቻችን በግዳጅ ብር አዋጡ እየተባሉ ለቀብር ማስፈፀሚያ እያጣን ነው"- የወንጂ ከተማ ነዋሪዎች ለመሠረት ሚድያ
(መሠረት ሚድያ)- ወንጂ ከተማ ውስጥ የሚገኙ የህዝብ መረዳጃ እድሮች ከዚህ በፊት ገጥሞን የማያውቅ ከፍተኛ የህልውና አደጋ ውስጥ ገብተናል የሚል ተከታታይ መልዕክት ለሚድያችን ሲልኩ ቆይተዋል።
ጉዳዩ ምን ይሆን ብሎ በአዳማ የሚገኘው ሪፖርተራችን በጥልቀት ተመልክቶታል።
ጉዳዩ እንዲህ ነው፣
ወንጂ ከተማ ውስጥ ከሚገኙ…


