በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ለይቶ ማቆያ ውስጥ የነበሩ የማርበርግ ቫይረስ ተጠርጣሪዎች ከቫይረሱ ነፃ መሆናቸው ተረጋገጠ
(መሠረት ሚድያ)- ከሰሞኑ በጂንካ ከተማ እንደተከሰተ የተነገረለት የማርበርግ ቫይረስ ምልክቶችን አሳይተዋል የተባሉ ግለሰቦች አዲስ አበባ ውስጥ በሚገኘው የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ውስጥ ባለ ለይቶ ማቆያ መግባታቸውን ከአራት ቀናት በፊት መዘገባችን ይታወሳል።
ህዳር 7/2018 ዓ.ም ወደ ለይቶ ማቆያ የገቡት የበሽታው …



