የሱዳን ጦር ቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ውስጥ በፈፀመው ተደጋጋሚ የድሮን ጥቃት የሰው ህይወት መጥፋቱን የአካባቢው ነዋሪዎች ለሚድያችን ተናገሩ
(መሠረት ሚድያ)- ሮይተርስ የዜና ወኪል ከሶስት ወራት በፊት ይፋ ባደረገው መረጃ ኢትዮጵያ ለሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል (RSF) ሰፊ የማሰልጠኛ ካምፕ ማዘጋጀቷን እና ይህም ከተባበሩት አረብ ኤምሬትስ በሚገኝ ድጋፍ የተቋቋመ መሆኑን አስነብቦ ነበር።
ይህ በሳተላይት እና በመንግስት ምንጮች ጭምር የታገዘ ዘገባ መውጣቱ…


