Meseret Media

Meseret Media

"ኑሮ ከበደን" ብለው ወደ ኢቢሲ ዋና ስራ አስፈፃሚ ቢሮ ለውይይት የሄዱ ሰራተኞች ከስራ መታገዳቸውና መባረራቸው ተሰማ

Meseret Media's avatar
Meseret Media
May 18, 2026
∙ Paid

(መሠረት ሚድያ)- በአንዳንድ መንግስታዊ ተቋማት ውስጥ የሚሰሩ የመንግስት ሰራተኞች እንደ ሌላው የህብረተሰብ ክፍል ሁሉ አሁን ላይ በስፋት በሀገሪቱ በሚስተዋለው የኑሮ ውድነት ምክንያት ለመኖር መቸገራቸውን ደጋግመው ሲያነሱ ይታያል።

ከዚህ ጋር ተያይዞ በኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (ኢቢሲ) ውስጥ የደሞዝና የ…

User's avatar

Continue reading this post for free, courtesy of Meseret Media.

Or purchase a paid subscription.
© 2026 Meseret Media · Privacy ∙ Terms ∙ Collection notice
Start your SubstackGet the app
Substack is the home for great culture