ደቡብ ኦሞ ላይ እንደ አዲስ እየተስፋፋ በመጣው የማርበርግ ቫይረስ ሁለት ወንድማማቾች በቀናት ልዩነት ህይወታቸው ማለፉ ታወቀ
(መሠረት ሚድያ)- በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ውስጥ በሚገኘው የአሪ ዞን የማርበርግ ቫይረስ እንደተገኘ ከታወቀ ወዲህ በሽታው ሀዋሳን ጨምሮ በሌሎች ቦታዎች እንደታየ መረጃዎች እያመላከቱ ይገኛሉ።
ባለፉት ሁለት ቀናት በክልሉ የሚገኘው የዳሰነች ወረዳ ጥሏቸው የነበሩትን ክልከላዎች ካነሳ በኋላ እንደገና ቫይረሱ አዳዲስ ሰ…



