ግብፅ የኤርትራን አሰብ ወደብ እና የጅቡቲን ዶራሌ ወደብ ለማልማት መስማማቷ ይፋ መሆኑን ተከትሎ ኢትዮጵያ የጅቡቲ አምባሳደርን ዛሬ ጠርታ አነጋገረች Meseret MediaDec 25, 2025∙ Paid1Share(መሠረት ሚድያ)- መቀመጫውን የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ያደረገው 'ዘ ናሽናል' የተባለው ሚድያ በትናንትናው ዕለት ያስነበበው መረጃ በብዙዎች ዘንድ መነጋገርያ ሆኖ ቀጥሏል። ሚድያው ምንጮቹን ጠቅሶ ከአቡ ዳቢ እንደዘገበው ግብፅ የኤርትራን አሰብ ወደብ እና የጅቡቲን ዶራሌ ወደብ ለማልማት በድብቅ የዛሬ ሁለት ወር ስ…Continue reading this post for free, courtesy of Meseret Media.Claim my free postOr purchase a paid subscription.Previous