በመዲናዋ የመኖርያ ቤቶቻቸውን ለንግድ ስራ ሲያከራዩ የቆዩ ዜጎች በሶስት ቀን ውስጥ ሪፖርት ካላረጉ የቤታቸው ካርታ እንደሚመክን እየተነገራቸው ነውMeseret MediaOct 27, 2025∙ Paid311Share(መሠረት ሚድያ)- ከሰሞኑ በአዲስ አበባ ውስጥ ያሉ በርካታ የንግድ ቤቶች እየታሸጉ መሆኑ ይታወቃል፣ ምክንያቱ ደግሞ እነዚህ የንግድ ቤቶች ንግድ ፈቃድ ቢኖራችሁም፣ ታክስ ብትከፍሉም፣ የምትነግዱት በመኖሪያ ቤት ውስጥ ስለሆነ ካርታችሁን ወደ ንግድ ቤት ካርታ ቀይሩ በሚል ነው። መሠረት ሚድያ ያሰባሰባቸው መረጃዎች እ…Continue reading this post for free, courtesy of Meseret Media.Claim my free postOr purchase a paid subscription.PreviousNext