ከዛሬ ጀምሮ የኢትዮጵያ የባንክ ዘርፍ ለውጭ ባንኮች ክፍት መደረጉን ብሔራዊ ባንክ ማምሻውን አስታወቀ
(መሠረት ሚድያ)- የኢትዮጵያ የባንክ ዘርፍ (ሴክተር) ከዛሬ ጀምሮ ለውጭ ባንኮች ክፍት መደረጉን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ማምሻውን ባወጣው መግለጫ አስታውቋል።
ባንኩ ማምሻውን ያወጣው SBB/94/2025 የተባለው መመርያ የውጭ ባንኮች በኢትዮጵያ እንዲሰማሩ ባለፈው አንድ አመት ሲሰራ የነበረው ስራ የመጨረሻ ምዕራፍ…



