በአፋር ክልል ዞን ሁለት ውስጥ በሚገኘው የአብዓላ ከተማ ውስጥ ትናንት የተከሰተው ምንድን ነው? Meseret MediaMar 18, 2026∙ PaidShare(መሠረት ሚድያ)- ከትናንት ጀምሮ በርካታ የማህበራዊ ሚድያ ተጠቃሚዎች አፋር ክልል ውስጥ አንዲት ነፍሰ-ጡር እናት በተተኮሰባት ጥይት ህይወቷ ማለፉን እና ሌሎች ሲቪሎችም መቁሰላቸውን ገልፀው ሲዘግቡ ነበር። ጉዳዩ ምን ይሆን? ትናንት ማክሰኞ አንዲት ነፍሰ-ጡር በጥይት ተመትታ ወዲያውኑ ሕይወቷ ሲያልፍ አምስት ሰዎች…Continue reading this post for free, courtesy of Meseret Media.Claim my free postOr purchase a paid subscription.Previous