ባሳለፍነው ሳምንት በመሠረት ሚድያ የምርመራ ዘገባ የተጋለጡት የነዳጅ እና ኢነርጂ ባለሥልጣን ም/ዋና ዳይሬክተር በህግ ቁጥጥር ስር መዋላቸው ታወቀ Meseret MediaMar 11, 2026∙ Paid21Share(መሠረት ሚድያ)- የዛሬ ሳምንት ዕሮብ እለት ሚድያችን ባወጣው የምርመራ ዘገባ ላይ ከነዳጅ ዝርፊያ ጋር በተያያዘ ስማቸው ተደጋግሞ የተነሳ አንድ ግለሰብ ነበሩ። በነዳጅ እና ኢነርጂ ባለስልጣን የነዳጅ ዘርፍ ም/ዋና ዳይሬክተር በሆኑት በአቶ ዲበራ ፉፋ አማካኝነት አዳዲስ የነዳጅ ማደያ ፈቃድ ጠያቂዎች ሲመጡ ከ5 ሚል…Continue reading this post for free, courtesy of Meseret Media.Claim my free postOr purchase a paid subscription.PreviousNext