(መሠረት ሚድያ)- የነዳጅ እጥረት በመላው ሀገሪቱ ለበርካታ አመታት ሲያጋጥም የነበረ ጉዳይ ነው። መንግስት ለእጥረቱ ነዳጅ አከፋፋዮችን፣ አጓጓዦችን እንዲሁም፣ የወደብ ላይ መዘግየትን እና አለም አቀፍ የሽያጭ ሂደት መስተጓጎልን በምክንያትነት ሲያቀርብ ይሰማል።
ከሰሞኑ ሚድያችን ከጋምቤላ ክልል የደረሰው ጥቆማ ደግሞ…