Meseret Media

Meseret Media

በአማራ ክልል አንዳንድ ወረዳዎች በመከላከያ ካምፖች ውስጥ የምርጫ ጣቢያዎች መቋቋማቸው ታወቀ

Meseret Media's avatar
Meseret Media
Apr 08, 2026
∙ Paid

(መሠረት ሚድያ)- በምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባና የምርጫ ሥነምግባር አዋጅ ቁጥር 1394/2017 መሠረት ዜጎች የምርጫ ካርድ እንዲያወጡ የመቀስቀስ ሙሉ ኃላፊነት የተሰጠው ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ብቻ መሆኑ ይታወቃል።

ይሁንና በርካታ መንግስታዊ ተቋማት ዜጎችን በማስገደድ ጭምር ካርድ እንዲወስዱ እያደ…

User's avatar

Continue reading this post for free, courtesy of Meseret Media.

Or purchase a paid subscription.
© 2026 Meseret Media · Privacy ∙ Terms ∙ Collection notice
Start your SubstackGet the app
Substack is the home for great culture