ማምሻውን በሚሊኒየም አዳራሽ ውስጥ የእሳት አደጋ መከሰቱ ታወቀ
(መሠረት ሚድያ)- 'ቢግ 5' ኮንስትራክት ኢትዮጵያ ዓለም አቀፉ የኮንስትራክሽን ኤግዚቢሽን፣ ሲምፖዚየም እና የንግድ ትርዒት እየተካሄደበት የሚገኘው የሚሊኒየም አዳራሽ ዛሬ ምሽት የእሳት አደጋ እንደተከሰተ የመረጃ ምንጮች ለመሠረት ሚድያ ጠቁመዋል።
የእሳት አደጋው ከምሽቱ 4:30 ጀምሮ እንደተከሰተ የታወቀ ሲሆን በ…