በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ውስጥ በእስረኞች መካከል በተነሳ ግጭት በርካቶች ተጎድተው ሆስፒታል መግባታቸው ታወቀ
(መሠረት ሚድያ)- በፌደራል ማረሚያ ቤቶች የቂሊንጦ ማረፊያ እና ማረሚያ ማዕከል ውስጥ ትናንት ቅዳሜ ጠዋት 'ዞን አንድ' ተብሎ በሚጠራው ማቆያ ቦታ በእስረኞች መካከል በተነሳ ግጭት ከቀላል እስከ ከባድ የአካል ጉዳት መድረሱ ተሰምቷል።
ስሜ አይጠቀስ ያሉ አንድ የማረሚያ ቤቱ አስተዳደር ሰራተኛ ለመሠረት ሚዲያ እን…



