(መሠረት ሚድያ)- ከቀናት በፊት ለህዝብ ይፋ የሆነውን የአርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን አልበምን ተከትሎ ሙዚቃውን ሲያዳምጡ ተገኙ የተባሉ ከመቶ በላይ ግለሰቦች እንዲሁም ከአርቲስቱ ጋር ይሰራሉ የተባሉ ሁለት ሰዎች መታሰራቸው ይታወሳል።
አሁን ለመሠረት ሚድያ የደረሰው መረጃ እንደሚጠቁመው ደግሞ በአርቲስቱ እንዲሁም በታ…