የዓባይ ግድብ ድርድር እና የትራምፕ ጣልቃ ገብነት ለኢትዮጵያ ያለው አንድምታ
በኢብራሒም ሐሞ ለመሠረት ሚድያ
(መሠረት ሚድያ)- በአፍሪካ ትልቁ የሃይድሮ ኤሌክትሪክ ፕሮጀክት የሆነው ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ በዓባይ ወንዝ ውሃ አጠቃቀም ላይ ለረጅም ጊዜ ለዘለቀው ጂኦ-ፖለቲካዊ ውዝግብ ማዕከል ሆኖ ቆይቷል።
ኢትዮጵያ ግድቡን ለኢኮኖሚ እድገቷ መሰረት አድርጋ የምትመለከተው ሲሆን የታችኛው …