(መሠረት ሚድያ)- ትናንት እሁድ እና ዛሬ ሰኞ ሪዮ ዲጄኒየሮ ከተማ በሚካሄደው የብሪክስ አባል ሀገራት ስብሰባ ላይ ለመሳተፍ ጠ/ሚር አብይ አህመድ ወደ ብራዚል ባሳለፍነው አርብ ጉዞ እንደጀመሩ ከሌሎች ሚድያዎች ቀደም ብለን መዘገባችን ይታወሳል።
የመንግስት ሚድያዎች ከትናንት ጀምረው ስለ ስብሰባው የተለያዩ መረጃዎች…