በርካታ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች የሚኖሩበት ህጋዊ ቤት 'መሬት ባንክ ገብቷል' ተብለው እድሳት፣ ሽያጭ እና ስም ማዞር መከልከላቸው ተሰማ
(መሠረት ሚድያ)- በአዲስ አበባ ከተማ የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ ላይ የተለያዩ ቅሬታዎች ተደጋግመው ይነሳሉ፣ ከኦንላይን ሲስተሙ አለመስራት እስከ የኪስ ገንዘብ የሚጠየቅበት የሙስና አሰራር በብዙዎች ዘንድ ይነሳል።
አሁን የደረሰን መረጃ እንደሚጠቁመው ደግሞ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተ…
Keep reading with a 7-day free trial
Subscribe to Meseret Media to keep reading this post and get 7 days of free access to the full post archives.


