ትግራይ ክልል ውስጥ እና አጎራባች ስፍራዎች ላይ አስጊ የሆነ አዲስ ወታደራዊ ፍጥጫ እና የጦርነት ስጋት መከሰቱ ተሰማMeseret MediaJan 29, 2026∙ Paid21Share(መሠረት ሚድያ)- የዛሬ አምስት አመት ገደማ ተቀስቅሶ የበርካታ መቶ ሺህ ዜጎችን ህይወት የቀጠፈው የሰሜኑ ጦርነት ያስከተለው ጠባሳ ሳይደርቅ ባለፉት ጥቂት ቀናት አዲስ የጦርነት ስጋት በቀጠናው እያየለ መምጣቱን የተለያዩ መረጃዎች ያሳያሉ። ለአመታት ተግባራዊ ሳይደረግ በቆየው የፕሪቶሪያ ስምምነት እና ተያያዥ የሀገ…Continue reading this post for free, courtesy of Meseret Media.Claim my free postOr purchase a paid subscription.PreviousNext